የአዲስ ኪዳን ግሪክኛ- አማርኛ መዝገበ ቃላት

አዲስ ኪዳን በግሪክ ቋንቋ የተጻፈ እንደመሆኑ መጠን መዝገበ ቃላቱ ቁልፍ የሆኑ የአዲስ ኪዳን ቃላትን ሥነጽሑፋዊና ታሪካዊ አውዳቸውን በጠበቀ መልኩ ለመረዳት በእጅጉ ያግዛል

Great Photo

ስለ ቤተ ክርስቲያኒቱ

ገርጂ አማኑኤል ኅበረት ቤተ ክርስቲያን የኢትዮጵያ አማኑኤል ኅብረት ቤተ ክርስቲያን በአገር አቀፍ ደረጃ ካሏት በርካታ አጥቢያዎች መካከል በገርጂ አካባቢ የምትገኝ አጥቢያ ናት።በአዲስ አበባ አማኑኤል ኅብረት ቤተ ክርስቲያን አማካኝነት በ2006 ዓ.ም የተተከለችው አጥቢያዋ በፍጥነት እያደጉ ካሉ አጥቢያዎች መካከል አንዷ ስተሆን ከምስረታዋ አንስቶ ለድርድር የማይቀርቡ ቋሚ ተግባራት፣ የአገልግሎት ስልቶች እንዲሁም ግልጽ ትኩረቶችን በመለየት አማኞችን በሁሉንተናዊ መልኩ ለማነጽ ትሰራለች።



ራዕይ

የተለወጠና ሁለንተናዊ አርአያነት ያለው ተጽእኖ ፈጣሪ የክርስቶስ ማህበረሰብን ማየት


ተልዕኮ

ወንጌሉን በማወጅ፣ ቃሉን እያስተማሩ ደቀ መዛሙርት በማፍራት፣ ለድሆች በመቆም እና በኢየሱስ ክርስቶስ ኃይልና ስልጣን በማገልገል፤ የእግዚአብሔርን መንግስት በገርጂ እና ከዚያም ባሻገር ማስፋት።




© 2025 Gerji Emmanuel United Church. All rights reserved. Designed by Seb Digitals