Main Image
books

የአዲስ ኪዳን ግሪክኛ- አማርኛ መዝገበ ቃላት

$50
Includes VAT

ስከ መጽሃፉ አጭር መግለጫ

ይህ የአዲስ ኪዳን ግሪክኛ- አማርኛ መዝገበ ቃላት ከ 5,000 በላይ የአዲስ ኪዳን ግሪክ ቃላትን በቀጥታ ወደ አማርኛ የሚተረጉም ሲሆን ለእያንዳንዱ የቃል ፍቺም ተዛማጅ የአዲስ ኪዳን ክፍሎችን ያጣቅሳል። አያይዞም የግሪክ አቡጊዳ፣ ሙዳየ ቃላትና አጠቃላይ የግሪክ ቋንቋን ታሪካዊ ዳራ ያቀርባል። ይህም በኢትዮጵያ የመዝገበ ቃላት ህትመት ታሪክ ውስጥ ስራውን በአይነቱ ልዩና የመጀመሪያ ያደርገዋል። አዲስ ኪዳን በግሪክ ቋንቋ የተጻፈ እንደመሆኑ መጠን መዝገበ ቃላቱ ቁልፍ የሆኑ የአዲስ ኪዳን ቃላትን ሥነ ጽሑፋዊና ታሪካዊ አወዳቸውን በጠበቀ መልኩ ለመረዳት በእጅጉ ያግዛል።